Jump to content

D

ከውክፔዲያ
የላቲን አልፋቤት
ABCDEF
GHIJKLM
NOPQRST
UVWXYZ
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

D / d በላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው።

ግብፅኛ
ዐእ
ቅድመ ሴማዊ
ዳሌት
የፊንቄ ጽሕፈት
ዳሌት
የግሪክ ጽሕፈት
ደልታ
ኤትሩስካዊ
D
ጥንታዊ ላቲን
D
O31

የ«D» መ��ሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ዳሌት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት «ደልታ» (Δ δ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ድ» ነው።

በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ደ» («ድንት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዳሌት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'D' ዘመድ ሊባል ይችላል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ D የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።